09/01/07 21:56:39.73 wZ2aI6IS0
ዓረብኛ (العربية) የሴማዊ ቋንቋዎች
ቤተሠብ አባል ሆኖ የዕብራይስጥ የአረማያ
እንዲሁም የአማርኛ ቅርብ ዘመድ
ነው። 250 ሚሊዮን የሚያሕሉ
ሰዎች እንደ እናት ቋንቋ ይችሉታል፤
ከዚህም በላይ
በጣም ብዙ ሰዎች እንደ 2ኛ
ቋንቋ ተምረውታል። የሚጻፈው በአረብኛ
ፊደል ነው። በአረብ
አለም
ውስጥ አያሌ ቀበሌኞች ይገኛሉ።
ቋንቋው በእስልምና ታላቅ ሚና አጫውቷል።
እስላሞች አላህ (እግዚአብሔር) ለሙሐማድ
ቁርዓንን ሲገልጽ በአረብኛ
እንደ ሆነ ስለሚያምኑ እንደ
ቅዱስ ቋንቋ ይቆጥሩታል። ሆኖም
አብዛኛው አረብኛ ተናጋሪዎች እስላሞች ቢሆኑም
ሁላቸው እስላሞች አይደሉም።
ዛሬ በምዕራብ ዓለም ደግሞ
ብዙ ሰዎች አረብኛ እያጠኑ ነው።
በታሪክ ከፍተኛ ሚና በማጫወቱ
መጠን፤ ብዙ የአረብኛ ቃላት ወደ
ሌሎች ቋንቋዎች ገብተዋል።
何語だよこれw